{
  "languageLocale": "en",
  "utf8placeholder_json": "Ä¸",
  "syncProductNameLong": "Microsoft OneDrive",
  "errorPageTryAgainButton": "በድጋሜ ሞክር",
  "importScreenshotSyncBtn": "ዓቃፊዎችን ይመረጡ",
  "optinBtnCancel": "ተወው",
  "reportABugTitle": "ችግር እያጋጠመዎት ነው? ግብረመልስ ወደ Microsoft ይላኩ።",
  "reportABugCategoryText": "ይህ ከምን ጋር የተያያዘ ነው? (የሚያስፈልግ)",
  "reportABugDescriptionText": "ስለ ችግር ይንገሩን። ሁልጊዜ እንደዚህ ነበር? (የሚያስፈልግ)",
  "reportABugPlaceholderText": "እባክዎን ማንኛውንም ሚስጥራዊ ወይም የግል መረጃ በአስተያየትዎ ውስጥ አያካትቱ።",
  "reportABugPrivacyStatementBusiness": "አስገባን በመጫን፣ ግብረ መልስዎ የ Microsoft ምርት እና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ጥቅም ላይ ይውላል። የእርስዎ የ IT አሰተዳዳሪ ይህን መረጃ መሰብሰብ ይችላል።",
  "reportABugPrivacyLink": "የግላዊነት መግለጫ",
  "reportABugObfuscationKeyToggleOn": "አዎ",
  "reportABugObfuscationKeyToggleOff": "የለም",
  "reportABugObfuscationKeyTitle": "Microsoft አማራጭ የምርመራ ውሂቦችን እንዲጠቀም ይፈቅዳሉ?",
  "reportABugObfuscationKeySubtitle": "ይህ መረጃ ችግሮችን በተሻለ ሁኔታ ለመመርመር እና ለማስተካከል የኢሜይል አድራሻዎችን እና የፋይል ስሞችን ያካትታል።",
  "reportABugSubmitButton": "ያስገቡ",
  "reportABugCancelButton": "ተወው",
  "reportABugDefaultCategoryOption": "አማራጭ ይምረጡ",
  "reportABugSubmitBugInProgress": "የእርስዎን አስተያየት በመላክ ላይ",
  "reportABugSubmitBugSuccessful": "ለግብረ መልስዎ እናመሰግናለን።",
  "reportABugSubmitBugFailure": "ግብረ መልስ አልተላከም።",
  "reportABugSubmitBugFailureMessage": "ይቅርታ፣ የእርስዎን ግብረ መልስ በመላክ ላይ ችግር ነበር። እባክዎ ግንኙነትዎን ያረጋግጡ እና ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።",
  "reportABugTryAgainButton": "እንደገና ይሞክሩ",
  "reportABugCloseButton": "ይዝጉ",
  "reportABugSubmitBugSuccessfulHeading": "አስተያየትዎ ተልኳል።",
  "reportABugSubmitDatetimeText": "ይህንን ጉዳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋሉት መቼ ነው?",
  "reportABugSubmitChooseFileTitle": "የትኛው ፋይል ችግር አለበት?",
  "reportABugSubmitChooseFileTitleDescription": "የፋይል ይዘቶች አልተሰበሰቡም፣ የተደበቀ የፋይል ስም ብቻ።",
  "reportABugChooseFileButton": "የፋይል ስም ይምረጡ",
  "reportABugRemoveChoosenFileButton": "አስወግድ",
  "reportABugSubmitChooseImageTitle": "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ያያይዙ",
  "reportABugSubmitChooseImageTitleDescription": "የምስሉ መጠን ገደብ 1.5 ሜባ ነው",
  "reportABugChooseImageButton": "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ይምረጡ",
  "reportABugChooseImageDialogErrorLargeImage": "ምስል በጣም ትልቅ ነው፣ እባክዎን ትንሽ ምስል ይሞክሩ።",
  "reportABugRemoveChoosenImageButton": "ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ያስወግዱ",
  "settingsGeneralStorageSection": "ማከማቻ",
  "settingsGetMoreStorageButton": "ተጨማሪ ማከማቻን አግኝ",
  "settingsManageStorageButton": "ማከማቻ ያስተዳድሩ",
  "settingsRestoreToRecommendedButton": "ወደ የሚመከር ይመልሱ",
  "settingsLearnMoreText": "የበለጠ እወቅ",
  "settingsLearnMoreFondText": "ስለ ፋይል በሚፈለግ-ጊዜ ተጨማሪ ይወቁ",
  "settingsGeneralSyncTab": "አመሳስል እና ምትኬ",
  "settingsSyncPreferencesSection": "ምርጫዎች",
  "settingsSyncAdvancedSettingsSection": "የላቁ ቅንብሮች",
  "settingsSyncAdvancedSettingsToggleHint": "የላቁ ቅንብሮችን ማሳያ ይቀያይሩ",
  "settingsSyncManageBackup": "አስፈላጊ የግል ኮምፒዩተር አቃፊዎችን ወደ OneDrive ያስቀምጡ",
  "settingsSyncStartAutomatically": "ወደ Windows በመለያ ስገባ OneDrive ን ይጀምሩ",
  "settingsGeneralPlaceholdersBox": "ተፈላጊ ፋይሎች ",
  "settingsSyncPlaceholdersOptin": "በመሳሪያዎ ላይ ቦታ ይቆጥቡ እና ሲጠቀሙ ፋይሎችን ከበይነመረብ ያውርዱ።",
  "settingsSyncAutoPauseBattery": "ይህ መሳሪያ በባትሪ ቆጣቢ ሁነታ ላይ ሲሆን ማመሳሰልን ባለበት ያቁሙ",
  "settingsSyncAutoPauseMetered": "ይህ መሣሪያ በሚለካ አውታረ መረብ ላይ ሲሆን ማመሳሰልን ባለበት ያቁሙ",
  "rnsettingsAutoPauseNotification": "ማመሳሰል ባለበት ሲቆም አሳውቀኝ",
  "rnsettingsShareEditNotification": "ሌሎች ሲያጋሩኝ ወይም የተጋሩ ንጥሎቼን ሲያርትዑ አሳውቀኝ",
  "rnsettingsMassDeleteNotification": "ብዙ ቁጥር ያላቸው ፋይሎች በደመና ውስጥ ሲሰረዙ አሳውቀኝ",
  "rnsettingsLocalMassDeleteSettingsCheckbox": "በግል ኮምፒዩተሬ ላይ የሰረዝኳቸው ብዙ ፋይሎች ከደመናው ከመውደቃቸው በፊት አሳውቀኝ",
  "rnsettingsUnavailableDueToPolicy": "በድርጅትዎ ፖሊሲ ምክንያት ይህ ቅንብር አይገኝም።",
  "aboutDialogDeviceidLabel": "OneDrive የመሳሪያ መታወቂያ ቁጥር፦",
  "aboutDialogDeviceidCopy": "ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ይገልጡ",
  "aboutDialogDeviceidCopyShort": "ቅዳ",
  "aboutDialogDeviceidCopiedShort": "ተቀድቷል!",
  "aboutDialogInfoCopied": "የ OneDrive መሣሪያ መታወቂያ እና ስሪት ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ተቀድቷል።",
  "aboutDialogOnedriveInfoLabel": "የ OneDrive መረጃ",
  "aboutDialogOnedriveInfoToggleHint": "የ OneDrive መሣሪያ መታወቂያ እና ሥሪት እይታን ይቀያይራል።",
  "aboutDialogVersionLabel": "OneDrive ስሪት፦",
  "aboutDialogRelatedLinks": "ተዛማጅ አገናኞች",
  "aboutDialogCopyButtonHint": "የ OneDrive መሣሪያ መታወቂያ እና የስሪት ቁጥር ይቀዳል።",
  "settingsNotificationTab": "ማሳወቂያዎች",
  "settingsOnThisDayMemoriesNotification": "\"በዚህ ቀን\" ትውስታዎች ሲገኙ አሳውቀኝ",
  "settingsHelpBox": "ተጨማሪ መረጃ",
  "settingsHelpGetHelpWoTags": "እገዛ ያግኙ",
  "settingsHelpPrivacyCookiesWoTags": "ግላዊነት እና ኩኪዎች",
  "settingsHelpTermsOfUseWoTags": "የአጠቃቀም ውል",
  "settingsHelpReportConcernWoTags": "ከ OneDrive ጋር ስጋትን ሪፖርት ያድርጉ",
  "settingsHelpReportConcernNew": "ስጋትን ሪፖርት ያድርጉ",
  "settingsHelpTab": "ስለ",
  "settingsHelpThirdPartyNoticesWoTags": "የሶስተኛ ወገን ማሳወቂያዎች",
  "settingsUpdateringMsitTitle": "OneDrive Insider ፕሮግራም",
  "aboutDialogUpdateringMsit": "ለMicrosoft ብቻ የሆኑ ቅድመ-ልቀት ግንቦችን ከጊዜው ቀድመው ያግኙ",
  "aboutDialogUpdateringProduction": "OneDrive ውስጥ አዋቂ ቅድመ ዕይታ ዝመናዎችን ከልቀት በፊት ያግኙ",
  "settingsDebugTab": "ያርሙ",
  "settingsSelectiveSyncChooseFolders": "የሚመርጧቸው አቃፊዎች በዚህ ኮምፒውተር ላይ ይኖራሉ።",
  "settingsSelectiveSyncChooseFoldersLabel": "በዚህ መሣሪያ ላይ በእርስዎ የ OneDrive አቃፊ ውስጥ እንዲገኙ የሚፈልጓቸውን አቃፊዎች ይምረጡ።",
  "settingsSyncUnlinkWoTags": "ይህን ኮምፒውተር አለያይ",
  "settingsSelectiveSyncNotSyncing": "በማመሳሰል ላይ አይደለም",
  "settingsAddAccountButtonName": "መለያ ያክሉ",
  "settingsSelectiveSyncTab": "መለያ",
  "settingsSelectiveSyncQuotaStatusNoAccount": "የተገናኘ መለያ የለዎትም። መለያ ለማገናኘት፣ \"መለያ አክል\" ይምረጡ እና ከዚያ በመለያ ይግቡ።",
  "settingsTabHint": "ወደ ትር ይንቀሳቀሳል።",
  "settingTabSelectedHint": "ትር {1} የ {2} ተመርጧል",
  "settingsToggleOn": "በርቷል",
  "settingsToggleOff": "ያጥፉ",
  "settingsAccountVaultAutolock": "የግል ካዝና",
  "settingsAccountVault20minutes": "20 ደቂቃዎች",
  "settingsAccountVault1hour": "1 ሰዓት",
  "settingsAccountVault2hours": "2 ሰአታት",
  "settingsAccountVault4hours": "4 ሰአታት",
  "settingsAccountVaultNotification": "ለደህንነት፣ በማይጠቀሙበት ጊዜ የግል ካዝናዎ በራስ ሰር ይቆለፋል።",
  "settingsAccountVaultLockAfterText": "ከሚከተሉት በኋላ የግል ካዝና ቆልፍ፦",
  "settingsAccountVaultAccessibilityLabel": "ከዚህ ጊዜ በኋላ የግል ካዝናውን ይቆልፉ።",
  "settingsAccountProfilePictureLabel": "መገለጫ ምስል",
  "settingsUnlinkConfirmDialogPrimary": "በዚህ ኮምፒውተር ላይ መለያዎን ያለያዩ።",
  "settingsUnlinkConfirmDialogOk": "መለያ ያለያዩ",
  "settingsUnlinkSurveyPrompt": "እባክዎ መሳሪያዎን ማገናኘት ለማቆም ለምን እንደወሰንኑ ያሳውቁን።",
  "settingsUnlinkSurveyTitle": "ወጥተው ሲሄዱ ማየታችን እናዝናለን",
  "settingsUnlinkSurveyCategoryReinstalling": "መሣሪያዬን ዳግም እያስጀመርኩት ነው ወይም አዲስ እያገኘሁ ነው።",
  "settingsUnlinkSurveyCategoryFixingIssue": "አንድ ችግር ለመፍታት በመሞከር ላይ",
  "settingsUnlinkSurveyCategoryLeavingOnedrive": "OneDrive ለሌላ የበይነመረብ ማከማቻ አገልግሎት ልተወው ነው።",
  "settingsUnlinkSurveyCategoryOther": "ሌላ",
  "settingsStopSyncConfirmDialogTeamsiteOk": "ማናበብ አቁም",
  "commonOkButton": "እሺ",
  "commonCancelButton": "ተው",
  "commonContinueButton": "ቀጥል",
  "commonNextButton": "ቀጣይ",
  "settingsAutoSaveImportCheckboxNew": "ካሜራ፣ ስልክ ወይም ሌላ ማንኛውንም መሳሪያ ከግል ኮምፒዩተሬ ጋር ስገናኝ ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን ወደ OneDrive ያስቀምጥ።",
  "settingsAutoSavePhotosVideosNew": "ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን ከመሳሪያዎች ያስቀምጡ",
  "settingsAutoSaveScreenshotsCheckboxNew": "ወደ OneDrive ያቀረብኳቸውን ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ያስቀምጡ",
  "settingsSyncBackupText": "የእርስዎን ዴስክቶፕ፣ ሰነዶች እና ስዕሎች አቃፊዎች ወደ OneDrive ያስቀምጡ፣ ስለዚህ እነሱ የተጠበቁ እና በሌሎች መሳሪያዎች ላይ ይገኛሉ።",
  "settingsBackupMoveWindowLaunchButton": "የ OneDrive ምትኬ አስተዳድር",
  "settingsUsqNearing": "የእርስዎ ማከማቻ ሊሞላ ነው።",
  "settingsUsqFull": "የእርስዎ ማከማቻ ሙሉ ነው",
  "freStartSyncButton": "ማመሳሰል ጀምር",
  "settingsLimitNetworkUploadBox": "የሰቀላ ፍጥነት ይገደቡ",
  "settingsNetworkAutoLimitText": "በራስሰር አስተካክል",
  "settingsNetworkCustomLimitText": "ገድብ ወደ:",
  "settingsNetworkCustomLimitUploadLabel": "የሰቀላ ፍጥነት ይገደቡ ወደ",
  "settingsNetworkCustomLimitDownloadLabel": "የማውረድ ፍጥነት ይገድቡ ወደ",
  "kilobytePerSecondAbbreviation": "KB/s",
  "settingsLimitNetworkDownloadBox": "የማውረድ ፍጥነት ይገድቡ",
  "settingsRadioPanelToggleLabel": "ይጫኑ",
  "settingsRadioPanelToggleHint": "የሬዲዮ አዝራሮችን እይታ ይቀያየራል።",
  "settingsNetworkSettingTextboxHint": "የገደብ መጠን",
  "settingsRadioButtonHint": "የሬዲዮ አዝራር ምርጫን ይመርጣል",
  "settingsOfficeCollabBox": "የፋይል ትብብር",
  "settingsOfficeCollabText": "ፋይሎችን ከ Office ጋር በማመሳሰል በተመሳሳይ ሰዓት ከሌሎች ሰዎች ጋር Office ፋይሎች ላይ ይስሩ።",
  "settingsOfficeSyncConflictsName": "ግጭት ያለበትን ሁለቱንም ቅጂዎች ከማቆየትዎ በፊት ይጠይቁ",
  "settingsSyncConflictDescription": "ለውጦችን ወደ አንድ ፋይል ለማዋሃድ ወይም ሁለቱንም ፋይሎች ለማስቀመጥ እንድመርጥ ፍቀድልኝ።",
  "moveWindowLossAversionDialogHeader": "ፋለጋዉን ለማቆም መፈለግዎትን እርግጠኛ ነዎት?",
  "placeholdersOptOutWarning": "ሁሉም የ OneDrive ፋይሎች እና አቃፊዎች ወደዚህ ፒሲ ይወርዳሉ።",
  "placeholdersOptOutPrimary": "ተፈላጊ ፋይሎች ያሰናክሉ",
  "giveFeedbackText": "ግብረ መልስ ይስጡ",
  "settingsCancelSubscriptionWoTags": "የደንበኝነት ምዝገባን ያቀናብሩ ወይም ይሰርዙ",
  "dataPrivacySettingsWoTags": "የግላዊነት ቅንብሮች",
  "cameraRollBackupCallToActionButtonText": "የ OneDrive ሞባይል መተግበሪያን ያግኙ",
  "cloudFilesUnpinOptionDescriptionV2": "እርስዎ ያልከፈቷቸው OneDrive ፋይሎች በዚህ መሳሪያ ላይ እስኪከፍቷቸው ድረስ በመስመር ላይ ብቻ ይገኛሉ። ከዚያም ፋይሎቹ ይወርዳሉ እና ከመስመር ውጪ ይገኛሉ።",
  "cloudFilesUnpinButtonRnV2": "ፋይሎችን ሲከፍቷቸው ያውርዷቸው",
  "cloudFilesPinButtonV2": "ሁሉንም ፋይሎች አሁን ያውርዱ",
  "kfmWindowScanningText": "በመቃኘት ላይ...",
  "kfmWindowFolderSizeText": "{1} ከ{2} ምትኬ በኋላ ጥቅም ላይ ይውላል",
  "kfmWindowSaveChangeText": "ለውጦችን ያስቀምጡ",
  "kfmWindowSkipBackupText": "በኋላ አደርገዋለሁ",
  "kfmWindowFolderStatusSyncing": "በማመሳሰል ላይ...",
  "kfmWindowLearnMoreAboutMessage": "ስለዚህ መልእክት ተጨማሪ ይወቁ",
  "kfmWindowLearnMoreAboutIssue": "ስለዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ይወቁ",
  "kfmWindowWithinQuotaLimitText": "ተጨማሪ ፋይሎችን ከተጨማሪ ማከማቻ ጋር ያመሳስሉ",
  "kfmWindowExceededQuotaLimitText": "አቃፊዎችዎን ለማመሳሰል እና ለመጠበቅ ተጨማሪ ማከማቻ ያግኙ",
  "kfmWindowFolderSyncErrorText": "ማመሳሰል አልቻለም",
  "kfmWindowSyncErrorHeaderText": "ስሕተት",
  "upsellCallToActionPrimaryUpgrade": "አሻሽል",
  "kfmWindowFolderStatusSyncedV2": "ምትኬ",
  "kfmWindowFolderStatusSelectedV2": "ምትኬን ለማስቀመጥ ዝግጁ",
  "kfmWindowFolderStatusUnselectedV2": "ምትኬ አልተቀመጠለትም",
  "kfmWindowCloseText": "ይዝጉ",
  "kfmWindowStartSyncTextV2": "ምትኬ ማስቀመጥ ጀምር",
  "kfmWindowLossAversionDialogBody": "የአቃፊን ምትኬ ማስቀመጥ ሲያቆሙ አዲስ ፋይሎች ወደ መሳሪያዎ ብቻ ይቀመጣሉ እና በሌሎች መሳሪያዎች ላይ አይገኙም ወይም በ OneDrive ውስጥ የተጠበቁ አይደሉም።",
  "kfmWindowLossAversionDialogPrimaryButtonText": "ምትኬ ቀጥል",
  "kfmWindowLossAversionDialogSecondaryButtonText": "ምትኬ ማስቀመጥ አቁም",
  "kfmOptoutSurveyTitle": "የእርስዎን ተሞክሮ ለማሻሻል እንዲያግዘን ግብረመልስ ይስጡን",
  "kfmOptoutSurveyPrompt": "የነዚህን አቃፊዎች ምትኬ ማስቀመጥ ለምን እንዳቆሙ ይንገሩን፦",
  "kfmOptoutSurveyReasonUnwantedOnOtherDevices": "ፋይሎቼ በሌሎች መሳሪያዎች ላይ እንዲደረስባቸው አልፈልግም",
  "kfmOptoutSurveyReasonOtherService": "ሌላ የማመሳሰል እና የምትኬ አገልግሎት እየተጠቀምኩ ነው",
  "kfmOptoutSurveyReasonDontNeedFolder": "ይህን አቃፊ ከእንግዲህ አያስፈልገኝም",
  "kfmOptoutSurveyReasonTooExpensive": "OneDrive እቅዶች በጣም ብዙ ገንዘብ ያስወጣሉ",
  "kfmOptoutSurveyReasonPrivacy": "የግላዊነት ጉዳይ ያሳስበኛል",
  "kfmOptoutSurveyReasonDifficultToUse": "OneDrive በአጠቃላይ ለመጠቀም ከባድ ነው",
  "kfmOptoutSurveyVerbatimPrompt": "የወደዱትን እና የተሻለ ምን ማድረግ እንደምንችል ይንገሩን፦",
  "kfmOptoutSurveyVerbatimTempText": "አማራጫዊ ግብረመልስ። እባክዎ በአስተያየትዎ ውስጥ ምንም ሚስጥራዊ ወይም የግል መረጃ አያካትቱ።",
  "kfmOptoutSurveySubmitButton": "አስረክብ",
  "kfmOptoutSurveyCloseButton": "ዝጋ",
  "kfmOptoutSurveyPrivacyStatementBusiness": "አስገባን በመጫን፣ ግብረ መልስዎ የ Microsoft ምርት እና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ጥቅም ላይ ይውላል። የእርስዎ የIT አስተዳደር ይህን መረጃ መሰብሰብ ይችላል።",
  "kfmOptoutSurveyPrivacyStatementConsumer": "አስገባን በመጫን፣ የእርስዎ ግብረ መልስ የ Microsoft ምርት እና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ጥቅም ላይ ይውላል።",
  "settingsNewAccountDetectionDescription": "ከሌሎች መለያዎቼ ላይ ፋይሎችን ወደዚህ የግል ኮምፒዩተር እንድጭን አሳወቀኝ",
  "kfmExpressOptinTitle": "በ OneDrive ውስጥ አስፈላጊ ፋይሎችን ምትኬ ያስቀምጡ",
  "kfmExpressOptinBodyV2": "የእርስዎ የዴስክቶፕ፣ የሰነዶች እና የስዕሎች አቃፊዎች በ OneDrive ይጠበቃሉ፣ ስለዚህ ምትኬያቸው ይቀመጣል እና በሌሎች መሳሪያዎች ላይ የሚገኙ ይሆናሉ።",
  "kfmExpressOptinBodyExpandedV2": "የእርስዎ ዴስክቶፕ፣ ሰነዶች፣ ምስሎች፣ ቪዲዮዎች እና ሙዚቃ አቃፊዎች በ OneDrive ይጠበቃሉ፣ ስለዚህ ምትኬ ተቀምጦላቸው በሌሎች መሣሪያዎች ላይ ይገኛሉ።",
  "kfmExpressOptinBtnChoose": "ዓቃፊዎችን ይመረጡ",
  "kfmOptOutDialogEmptyDehydratedDisableButton": "ምትኬን ያሰናክሉ",
  "kfmOptOutDialogEmptyDehydratedKeepButton": "መንቃትዎን ይቀጥሉ",
  "kfmOptOutDialogHydratedContinueButton": "ቀጥል",
  "kfmOptOutDialogHydratedCancelButton": "ተወው",
  "kfmOptOutDialogHydratedContinueBackingOption": "የዚህን አቃፊ ምትኬ ማስቀመጡን ይቀጥሉ",
  "kfmOptOutDialogHydratedRecommendedOption": "(የሚመከር)",
  "kfmOptoutHydratedDialogTitle": "ፋይሎችዎን የት ማስቀመጥ ይፈልጋሉ?",
  "kfmOptoutEmptyDehydratedDialogTitle": "እርግጠኛ ነዎት?",
  "kfmOptoutLearnMoreAboutOnedrive": "ስለ OneDrive የበለጠ ይረዱ",
  "kfmWindowFolderStatusStopping": "በማቆም ላይ...",
  "fondFreeUpSpaceButton": "የዲስክ ነጻ ቦታ ያስለቅቁ",
  "fondDownloadAllFilesButton": "ሁሉንም ፋይሎች ያውርዱ",
  "fondFilesOnDemandAdvancedDescriptionV3": "OneDrive የበይነመረብ ፋይሎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲከፍቱ ወደዚህ የግል ኮምፒዩተር ያወርዳል። የሁሉም ፋይሎችዎ ከመስመር ውጭ መዳረሻን ለመቀየር ከታች አንድ አማራጭ ይምረጡ።",
  "fondFreeUpSpaceDialogTitle": "ነጻ ቦታ ያስለቅቁ",
  "fondFreeUpSpaceDialogBody": "ይህ አሁን \"ሁልጊዜ በዚህ መሳሪያ ላይ አቆይ\" በሚል የተቀናበሩ ፋይሎችን ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችዎን በመስመር ላይ ብቻ በማዘጋጀት በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ቦታ ይቆጥባል። ለወደፊቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ፋይል ሲከፍቱ በመስመር ላይ መሆን ያስፈልግዎታል።",
  "fondDownloadAllFilesDialogTitle": "ሁሉንም ፋይሎች ያውርዱ",
  "fondDownloadAllFilesDisabled": "ሁሉንም ፋይሎች ማውረድ በእርስዎ ድርጅት ፖሊሲ ምክንያት አይገኝም",
  "fondDownloadAllFilesDialogBodyV2": "ይህ በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ እስከ {1}{2} የሚደርስ ቦታ ይጠቀማል እና በአሁኑ ጊዜ ወደ \"ቦታ ነፃ\" ወይም በመስመር ላይ ብቻ የተዘጋጁ ፋይሎችን ያካትታል። በመስመር ላይ ሲሆኑ ፋይሎች ይወርዳሉ እና ከዚያ ከመስመር ውጭ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ።",
  "fondDownloadAllFilesDialogBodyNoSizeV2": "ይህ በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ተጨማሪ ቦታ ይጠቀማል እና በአሁኑ ጊዜ ወደ \"ቦታ ማስለቀቅ\" ወይም በመስመር ላይ ብቻ የተዘጋጁ ፋይሎችን ያካትታል። በመስመር ላይ ሲሆኑ ፋይሎች ይወርዳሉ እና ከዚያ ከመስመር ውጭ ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ።",
  "kfmOptOutDialogHydratedKeepOnedriveOptionV2": "ፋይሎችን በ OneDrive ውስጥ ብቻ ያቆዩ",
  "kfmOptOutDialogHydratedKeepThisPcOptionV2": "ፋይሎችን በዚህ ኮምፒውተር ላይ ብቻ ያቆዩ",
  "kfmOptOutDialogHydratedContinueBackingOptionSubV2": "ፋይሎች ወደ OneDrive መቀመጡን ይቀጥላሉ እና በዚህ ኮምፒውተር ላይ ይገኛሉ።",
  "kfmOptOutDialogHydratedKeepThisPcOptionSubV2": "ፋይሎች ምትኬ አይቀመጥም ወይም በሌሎች መሣሪያዎች ላይ አይገኙም።",
  "odignoreGpoInfoText": "እነዚህ ቅንብሮች በእርስዎ ድርጅት ዉስጥ የሚተዳደሩ ናቸዉ",
  "odignoreSectionTitleV2": "የተወሰኑ ፋይሎችን፣ አቃፊዎችን ወይም ቅጥያዎችን አያካትቱ",
  "odignoreNewRuleInfoText": "የተገለሉ ንጥሎች በ OneDrive ላይ ምትኬ አይቀመጥላቸውም፣ ነገር ግን የደመና ንጥሎች አሁንም ከዚህ ኮምፒውተር ጋር ይሰምራሉ",
  "odignoreButtonText": "አያካትቱ",
  "odignoreSectionTitle": "ያልተካተቱ የፋይል ቅጥያዎች",
  "odignoreOkButtonText": "እሺ",
  "odignoreConfirmDeleteText": "ምትኬ መስራት ይጀምሩ?",
  "odignoreExtensionModalText": "የተወሰነ የፋይል ቅጥያ አያካትቱ",
  "odignoreAddRuleText": "አያካትቱ",
  "odignoreModalBodyText": "ፋይሎች ወደ OneDrive እንዳይቀመጡ ለመከላከል ቅጥያ ያስገቡ።",
  "odignoreDeleteModalBodyText": "OneDrive የሚከተለውን ምትኬ ማስቀመጥ ይጀምራል፡ {1}",
  "odignoreExtensionLabel": "ቅጥያ",
  "odignoreInvalidRuleText": "እባክህ የሚሰራ የቅጥያ ህግ ያስገቡ",
  "odignoreRemoveRuleLabel": "ደንብ ያስወግዱ",
  "odignoreRuleErrorInfoText": "ያንን ቅጥያ ያላቸውን ፋይሎች በሙሉ ችላ ለማለት እንደ *.txt ወይም *.docx ያለ ልክ የሆነ ህግ ያስገቡ።",
  "odignoreNewRuleSecondaryText": "ማሳሰቢያ፡- ይህ ህግ አስቀድሞ OneDrive ላይ ምትኬ በተቀመጠላቸው ፋይሎች ላይ አይተገበርም።",
  "odignoreNewRuleExampleText": "ምሳሌ፦ exe",
  "kfmOptOutErrorOkButtonV2": "እሺ",
  "kfmOptoutHydratedDialogBodyParagraph": "ይህ አቃፊ ምትኬን ወደ OneDrive በማስቀመጥ ላይ ነው። ምትኬ ማስቀመጥ ካቆሙ ፋይሎችዎ የት እንደሚቆዩ፣ በOneDrive ውስጥ ወይም በዚህ ኮምፒውተር ውስጥ ባለው ደመና ውስጥ መምረጥ አለብዎ።",
  "kfmOptoutHydratedDialogBodyLink": "የፋይሎችን ምትኬ ስለማስቀመጥ ተጨማሪ ይወቁ",
  "kfmOptOutDialogHydratedKeepOnedriveOptionV3": "OneDrive ብቻ",
  "kfmOptOutDialogHydratedKeepThisPcOptionV3": "ይህ ኮምፒውተር ብቻ",
  "kfmOptoutDehydratedDialogTitle": "ምትኬ ማስቀመጥ ይቁም?",
  "freChinaTypeApprovalPrimaryHeader": "በራስ-ሰር ዝመናዎች እንደተጠበቁ ይቆዩ",
  "freChinaTypeApprovalSecondaryHeader": "በየጊዜው ማዘመን የ OneDrive ደህንነትዎን ለመጠበቅ ይረዳዎታል፣ እና እርስዎም በማንኛውም መሳሪያ ላይ ምርታማ ሆነው እንዲቆዩ አዳዲስ ባህሪዎችን ያገኛሉ። OneDrive ዝማኔዎችን በራስ-ሰር ያወርድና ይጭንልዎታል። የአውታረ መረብ ክፍያዎች ሊተገበሩ ይችላሉ።",
  "freChinaTypeApprovalAcceptButton": "ተቀበል",
  "freSignInPrimaryHeader": "ወደ OneDrive በማለያ ይግቡ",
  "freSignInSecondaryHeader": "የእርስዎን ፋይሎች በመሳሪያዎች ላይ ምትኬ ያስቀምጡ፣ ይመልከቱ እና ያርትዑ።",
  "freSignInEmailAddressPrompt": "የኢሜይል አድራሻ",
  "freSignInEmailPlaceholderText": "የኢሜይል አድራሻዎን ያስገቡ",
  "freSignInCreateAccountButton": "መለያ ይፍጠሩ",
  "freSignInButton": "በመለያ ይግቡ",
  "syncProductNameShort": "OneDrive",
  "unlinkSurveyV2DontUseOneDrive": "OneDrive አልጠቀምም።",
  "unlinkSurveyV2DontWantOneDrive": "OneDrive በኮምፒውተሬ ላይ አልፈልግም።",
  "unlinkSurveyV2NotEnoughStorage": "ለሁሉም ፋይሎቼ በ OneDrive ላይ በቂ ቦታ የለኝም",
  "unlinkSurveyV2DontKnowHowToUseOneDrive": "OneDrive እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ አላውቅም",
  "unlinkSurveyV2DontWantToSync": "በኮምፒውተሬ ላይ ፋይሎችን ማመሳሰል አልፈልግም",
  "exitDialogTitle": "OneDrive ይቋረጥ?",
  "exitDialogDescription": "OneDriveን ከዘጉ፣ በOneDrive አቃፊዎ ውስጥ ያሉ ፋይሎች አይሰምሩም ወይም ወደ ደመናው ምትኬ አይቀመጡም ስለዚህ ለውጦችዎን በመሳሪያዎች ላይ እያዩትም።",
  "exitDialogQuitButton": "ከ OneDrive ይውጡ",
  "exitDialogCancelButton": "ተወው",
  "exitSurveyChooseOne": "ከ OneDrive ለመውጣት ምክንያት ይምረጡ",
  "exitSurveyOneDriveAlwaysRunning": "OneDrive ሁል ጊዜ እንዲሰራ አልፈልግም።",
  "exitSurveyDontKnowWhatOneDriveIs": "OneDrive ምን እንደሆነ አላውቅም",
  "exitSurveyDontUseOneDrive": "OneDrive አልጠቀምም።",
  "exitSurveyTryingToFixProblem": "በ OneDrive ላይ ችግር ለመፍታት እየሞከርኩ ነው።",
  "exitSurveyPerformance": "ኮምፒውተሬን ለማፋጠን እየሞከርኩ ነው",
  "exitSurveyTooManyNotifications": "በጣም ብዙ ማሳወቂያዎች ይደርሰኛል",
  "exitSurveyOther": "ሌላ",
  "exitStartOnLogon": "በዚህ ኮምፒውተር ላይ በምፈርምበት በሚቀጥለው ጊዜ OneDrive ጀምር",
  "kfmOptoutSurveyPrivacyStatementLink": "የግላዊነት መግለጫ",
  "kfmOptoutSurveyReasonOther": "ሌላ",
  "moveWindowInfoAreaScanningNoProgress": "በማዘጋጀት ላይ...",
  "reportABugChooseImageDialogErrorUnexpected": "ያልተጠበቀ ስህተት ተከስቷል። እባክዎ ዳግም ይሞክሩ.",
  "systraMenuSettings": "ቅንብሮች",
  "systrayMenuExit": "ከ OneDrive ይውጡ",
  "systrayMenuFeedback": "ግብረመልስ ይላኩ",
  "systrayMenuGetHelp": "እገዛ ያግኙ",
  "systrayMenuManageStorage": "ማከማቻ ያስተዳድሩ",
  "systrayMenuUnlockVault": "የግል ካዝናን ክፈት",
  "systrayMenuLockVault": "የግል ካዝና ቆልፍ",
  "systrayMenuUpgrade": "ያሻሽሉ",
  "systrayMenuReportABug": "MSFT Internal - ስህተት ሪፖርት ያድርጉ",
  "systrayMenuPauseTimerPlural": "{1} ሰዓታት",
  "systrayMenuPauseTimerSingular": "1 ሰዓት",
  "systrayMenuPauseAccessible": "ለ{1} ሰዓቶች ማመሳሰልን ላፍታ አቁም",
  "systrayMenuPauseAccessibleOne": "ማመሳሰል ለጊዜው ለ 1 ሰአት አቁም",
  "systrayMenuPause": "ለጊዜው አቁም",
  "systrayMenuResume": "ማመሳሰልን ከቆመበት ቀጥል",
  "errorViewEntryHeaderSyncIssues": "ጉዳዮችን አመሳስል",
  "errorViewEntryHeaderSyncIssue": "የማመሳሰል ችግር",
  "activityFooterButtonOpenfolder": "አቃፊ ክፍት",
  "activityFooterButtonViewonline": "መስመር ላይ ይመልከቱ",
  "activityFooterButtonRecyclebin": "የጥራጊ ቅርጫት",
  "activityFooterButtonGopremium": "ወደ ፕሪሚየም ያሳድጉ",
  "activityHeaderOnedriveNotConnected": "{1} አልተገናኘም",
  "activitySummarySyncingPrimarySingular": "1 ፋይል በማመሳሰል ላይ {1} {2} ከ {3} {4}",
  "activitySummaryPreparingUpload": "ለመስቀል በመዘጋጀት ላይ",
  "activitySummaryPreparingDownload": "ለማውረድ በመዘጋጀት ላይ",
  "activityListProgressReviewingChanges": "ለማመሳሰል በመዘጋጀት ላይ",
  "activityListProgressUploading": "በመስቀል ላይ",
  "activityListProgressDownloading": "በማውረድ ላይ",
  "activityListProgress": "{1} {2} ከ {3} {4}",
  "activityListCoAuthLocked": "ሲዘጋ ማመሳሰልን ያበቃል",
  "activitySummaryUploading": "{1} ፋይሎችን በመስቀል ላይ፣ {2} {3} ከ {4} {5}",
  "activitySummaryUploadingSingular": "1 ፋይል በመስቀል ላይ፣ {1} {2} ከ{3} {4}",
  "activitySummaryDownloading": "{1} ፋይሎችን በማውረድ ላይ፣ {2} {3} ከ {4} {5}",
  "activitySummaryDownloadingSingular": "1 ፋይል በማውረድ ላይ፣ {1} {2} ከ{3} {4}",
  "activitySummarySyncingPrimary": "{1} ፋይሎችን በማመሳሰል ላይ - {2} {3} ከ {4} {5}",
  "flyoutSyncStatusUpToDate": "የእርስዎ ፋይሎች ተመሳስለዋል",
  "activitySummaryCrossScopeMoving": "የተጋሩ ንጥሎችን በማንቀሳቀስ ላይ",
  "activitySummaryMetadataSending": "ለውጦችን በመስቀል ላይ",
  "activitySummaryMetadataReceiving": "ለውጦችን በማውረድ ላይ",
  "flyoutProcessingPrimary": "ለውጦች በማካሄድ ላይ",
  "flyoutProcessingCountSingular": "ለውጥ በማስኬድ ላይ",
  "flyoutProcessingCountPrimary": "በማስሄድ ላይ {1} ለውጦች",
  "flyoutLookingPrimary": "ለውጦችን እየፈለገ ነው",
  "selectiveSyncEmailString": "OneDrive {1} ({2})",
  "activityListMenuitemOpen": "ይክፈቱ",
  "activityListMenuitemShare": "ያጋሩ",
  "activityListMenuitemViewonline": "መስመር ላይ ይመልከቱ",
  "activityListMenuitemVersionhistory": "የስሪት ታሪክ",
  "activityCenterCoAuthLockedFile": "ማመሳሰልን ለማጠናቀቅ ፋይልን ይዝጉ",
  "activityCenterCoAuthLockedFiles": "ማመሳሰልን ለማጠናቀቅ ፋይሎችን ይዝጉ",
  "activityCenterSigningIn": "በመለያ በመግባት ላይ",
  "activityCenterSigningOut": "በመለያ በመውጣት ላይ",
  "sendFeedbackTitle": "ግብረመልስ ወደ Microsoft ይላኩ",
  "reportABugOptionTitle": "ስህተት አገኘሁ (MSFT Internal)",
  "reportABugOptionSubTitle": "ስህተትን ለእኛ ሪፖርት ያድርጉ።",
  "sendSmileOptionTitle": "የሆነ ነገር ወድጃለሁ",
  "sendSmileOptionSubTitle": "የትኞቹን ነገሮች በትክክል እየሰራን እንደሆነ መስማት እንፈልጋለን።",
  "sendFrownOptionTitle": "የሆነ ነገር አልወደድኩም",
  "sendFrownOptionSubTitle": "አንድ ነገር ከተሳሳተ፣ ስለእርሱ ማወቅ እንፈልጋለን።",
  "sendSuggestionOptionTitle": "ጥቆማ አለኝ",
  "sendSuggestionOptionSubTitle": "ለማሻሻል ሃሳብ ያጋሩ",
  "smilePlaceHolderText": "የሚወዱትን ይንገሩን። እባክዎ በእርስዎ አስተያየት ውስጥ ማንኛውንም ሚስጥራዊ ወይም የግል መረጃ አያካትቱ።",
  "frownPlaceholderText": "ያልወደዱትን ይንገሩን። እባክዎ በእርስዎ አስተያየት ውስጥ ማንኛውንም ሚስጥራዊ ወይም የግል መረጃ አያካትቱ።",
  "inProgressText": "በመላክ ላይ...",
  "successTitle": "እናመሰግናለን",
  "successSubTitle": "ግብረመልስዎን እናደንቃለን! አስተያየቶችዎ እንድናሻሽል ይረዱናል።",
  "failureSubTitle": "ይቅርታ፣ ግብረመልስዎን ለመላክ ችግር ነበር። እባክዎ የእርስዎ የበይነመረብ ግንኙነት ይፈትሹ እና እንደገና ይሞክሩ። እንዲሁም የእርስዎን ችግር ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ በ ",
  "contactingSupportLink": "ድጋፍን በማግኘት ላይ",
  "privacyStatementText": "አስገባን በመጫን፣ ግብረ መልስዎ የ Microsoft ምርት እና አገልግሎቶችን ለማሻሻል ጥቅም ላይ ይውላል። የእርስዎ የ IT አሰተዳዳሪ ይህን መረጃ መሰብሰብ ይችላል።",
  "activityCenterHeaderSettingsAccessibleText": "እገዛ & ቅንብሮች",
  "activityPausedPrimary": "ፋይሎችዎ አሁን በመሳሰል ላይ አይደሉም",
  "activityPausedSecondary": "ማመሳሰልዎን ለመቀጠል እና የፋይሎችዎን ወቅታዊነት ለመጠበቅ መታ ወይም ጠቅ ያድርጉ።",
  "activityPausedSecondaryNetwork": "ማመሳሰልዎን ለመቀጠል እና የፋይሎችዎን ወቅታዊነት ለመጠበቅ መታ ወይም ጠቅ ያድርጉ። የውሂብ ክፍያዎች ተፈጻሚ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ምክንያቱም መሳሪያዎ በሚለካ አውታረመረብ ላይ ነው።",
  "activityPausedSecondaryBattery": "ማመሳሰልዎን ለመቀጠል እና የፋይሎችዎን ወቅታዊነት ለመጠበቅ መታ ወይም ጠቅ ያድርጉ። የባትሪ እድሜ ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል።",
  "systrayMenuItemLabel": "{1} የ {2} ምናሌ ንጥሎች",
  "activityCenterHeaderAccessibleReportAVSOBug": "ሳንካ ሪፖርት ያድርጉ",
  "activityListAccessibleName": "የቅርብ ጊዜ ፋይሎች።",
  "historyListItemIndexAccessibleText": "{1} ከ{2} የቅርብ ጊዜ ንጥሎች።",
  "activityListAccessibleMenuButtonName": "ተጨማሪ አማራጮች",
  "errorViewExitAccessibleText": "{1}። የማመሳሰል ችግሮች ገጽን ዝጋ።",
  "errorViewListItemIndexAccessibleText": "{1} ከ{2} የማመሳሰል ችግሮች።",
  "errorViewHomeTooltip": "መነሻ",
  "errorViewListAccessibleText": "የOneDrive የማመሳሰል የችግሮች ዝርዝር ",
  "activityACMDismissHint": "አሰናብት",
  "signInLoading": "በመጫን ላይ...",
  "freMarketingNeitherConfigured": "ያንን ኢሜይል አድራሻ አናዉቀዉም። አንደገና ይሞክሩ፣ ወይም ለአዲሰ መለያ ይመዝገቡ።",
  "freMarketingConfiguredMsaAadError": "ይህ ኢሜይል አድራሻ ለOneDrive እና OneDrive for Business ይጠቀማል። በመለያዎ ፈርመዉ በመጀመሪያ ወደ የትኛዉ መግባት ይፈልጋሉ?",
  "freMarketingAdminDisabledPersonalError": "ድርጅትዎ በኮምፒተሩ ላይ የግልዎን OneDrive እንዲያሰምሩ አይፈቅድም።",
  "freMarketingPersonalConfiguredError": "በዚህ ኮምፒዉተር ላይ የግል OneDriveን እያሰመሩ ነዉ።አዲስ ለመጨመር ያንን መለያ አላቅ።",
  "errorPageNetworkErrorPrimary": "OneDrive የማገናኘት ችግር ነበር",
  "offlineFlyoutPrimaryString": "OneDriveን ያስጀምሩ",
  "offlineFlyoutMoreInfoUIString": "ፋይሎችዎን እንደተዘመኑ ያቆዩ",
  "freMarketingConsumerButton": "ግላዊ",
  "freMarketingBusinessButton": "ስራ ወይም ትምህርት ቤት",
  "offlineFlyoutOneDrivePrimaryStatus": "ግንኙነት ተቋርጧል",
  "offlineFlyoutOneDriveMoreInfoUI": "ፋይሎችዎ እንዲጠበቁ እና እንደተዘመኑ እንዲቆዩ ለማገዝ OneDrive ን ያገናኙ።",
  "offlineFlyoutOneDriveMoreInfoButton": "አገናኝ OneDrive",
  "offlineFlyoutOneDriveSyncStatus": "ፋይሎች እየተመሳሰሉ አይደለም",
  "freBasicOverviewTutorialTitle": "ፋይሎችን ወደ የእርስዎ OneDrive አቃፊ ይውሰዱ",
  "freBasicOverviewTutorialBodyText": "ፋይሎች ወደ ደመናው እንዲሰቀሉ እና በሌሎች መሳሪያዎች ላይ እንዲገኙ ጎትተው መጣል፣ መቅዳት እና መለጠፍ ወይም ወደ OneDrive ውሰድ የሚለውን መምረጥ ይችላሉ።",
  "freShareFilesTutorialTitle": "ከሌሎች ጋር ይተባበሩ",
  "freShareFilesTutorialBodyText": "ፋይሎችዎን እና ማህደሮችዎን በቀኝ ጠቅ በማድረግ እና አጋራን በመምረጥ ያጋሩ።",
  "freFilesOnDemandTutorialTitle": "የእርስዎ ፋይሎች፣ በሚፈልጓቸው ጊዜ",
  "freFilesOnDemandTutorialBodyText": "በፍላጎት ላይ ባሉ ፋይሎች የ OneDrive ፋይሎችዎን ማሰስ እና ከመስመር ውጭ ቢሆኑም አንዳንድ ፋይሎችን መክፈት ይችላሉ።",
  "freFilesOnDemandTutorialLinkText": "ስለ ፋይል በሚፈለግ-ጊዜ ተጨማሪ ይወቁ",
  "freMobileUpsellTutorialTitle": "የሞባይል መተግበሪያን ያግኙ",
  "freMobileUpsellTutorialBodyText": "የእርስዎን የካሜራ ጥቅል ምትኬ ለማስቀመጥ እና ፋይሎችዎን በማንኛውም ቦታ ለማየት OneDriveን በስልክ ወይም በታብሌት ይጠቀሙ። ለ iOS እና Android ይገኛል።",
  "freDonePageTutorialTitle": "እርስዎ OneDrive ለእርስዎ ዝግጁ ነው",
  "freNotNowButton": "አሁን አይደለም",
  "freBackButton": "ተመለስ",
  "freOpenOneDriveFolderButton": "የኔን OneDrive አቃፊ ክፈት",
  "freFilesOnDemandOnlineOnly": "በመስመር ላይ ብቻ",
  "freFilesOnDemandOnlineOnlyDesc": "የደመና አዶ ያላቸው ፋይሎች በመስመር ላይ ብቻ ናቸው፣ እና እርስዎ እስኪከፍቷቸው ድረስ በዚህ ፒሲ ላይ ቦታ አይወስዱም።",
  "freFilesOnDemandOnThisDevice": "በዚህ መሳሪያ ላይ",
  "freFilesOnDemandOnThisDeviceDesc": "አረንጓዴ ምልክት ያላቸው ፋይሎች እርስዎ የከፈቷቸው የደመና ፋይሎች ናቸው፣ ስለዚህ አሁን በዚህ ፒሲ ላይ ቦታ ይይዛሉ እና ከመስመር ውጭ ሊከፈቱ ይችላሉ።",
  "freFilesOnDemandAlwaysAvailable": "ሁልጊዜ የሚገኝ",
  "freFilesOnDemandAlwaysAvailableDesc": "ፋይሎች \"ሁልጊዜ በዚህ መሳሪያ ላይ አቆይ\" ብለው ምልክት ሲያደርጉባቸው ጠንካራ የተሞላ አመልካች ምልክት አላቸው። በዚህ ፒሲ ላይ ቦታ ይይዛሉ እና ሁልጊዜም ከመስመር ውጭም ይገኛሉ",
  "freRequiredDiagnosticDataTitle": "Microsoft የእርስዎን ግላዊነት ያከብራል",
  "freRequiredDiagnosticDataSubTitle": "ውሂብዎን ለ OneDrive እና ለ Office በእምነት ሲሰጡ፣ የውሂቡ ባለቤት እርስዎ እንደሆኑ ይቆያሉ።",
  "freRequiredDiagnosticDescPrimary": "OneDrive እና Office ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ የተሻሻለ እና እንደተጠበቀው እንዲሠራ ለማድረግ የሚያስፈልጉ የምርመራ መረጃዎችን እንሰበስባለን፡፡ ይህ ውሂብ ስምዎን ፣ የፋይል ይዘቶችዎን ፣ ወይም ስለ ያልተዛመዱ መተግበሪያዎች መረጃን አያካትትም።",
  "freRequiredDiagnosticDataBodySecondary": "ተሞክሮዎን ለማጎልበት OneDrive ከመስመር ላይ አገልግሎቶች ጋር ይገናኛል፣ እና እንደ አንድ አካል፣ አስፈላጊውን የአገልግሎት ውሂብ እንሰበስባለን። ሌሎች የ Office መተግበሪያዎችም ከመስመር ላይ አገልግሎቶች ጋር ይገናኛሉ፣ ይህም የተሻለ ተሞክሮ ለማቅረብ ይዘትዎን ሊያወርዱ ወይም ሊተነተኑ ይችላሉ። እነዚህን ቅንብሮች በ Office መተግበሪያዎች ውስጥ ማስተካከል ይችላሉ።",
  "freOptionalDiagnosticDataTitle": "በአንድ ላይ አብሮ መሻሻል",
  "freOptionalDiagnosticDataDesc": "ተጨማሪ አማራጭ የምርመራ እና የአጠቃቀም ውሂብ እንዲላክልን እንፈልጋለን። እያሻሻልን የምቀጥለው እንዲህ ነው። ከእነዚህ ውሂብ ውስጥ የትኛውም የአንተን ስም፣ የፋይል ይዘቶች ወይም ከ OneDrive እና Office ጋር ያልተገናኙ የመተግበሪያዎች መረጃን አያካትትም።",
  "freOptionalDiagnosticDataQuestion": "OneDrive እና Officeን በተመለከተ አማራጫዊ ውሂብ ለ Microsoft መላክ ይፈልጋሉ?",
  "freOptionalDiagnosticDataOption1": "እነዚህን መተግበሪያዎች ለማሻሻል እገዛ ለማድረግ አማራጫዊ ውሂብ ላክ",
  "freOptionalDiagnosticDataOption2": "አማራጭ ውሂብ አይላኩ",
  "frePremiumTitle": "ከ OneDrive መለያዎ አብዛኞችን ያግኙ",
  "frePremiumBodyText": "ስለ ክላውድ ማከማቻ ቦታ መጨነቅ እንዳይኖርብዎ እቅድዎን አሻሽል።",
  "frePremiumPersonalOptionHeader": "Microsoft 365 የግል",
  "frePremiumPersonalOptionFeatureHeader": "ተጨማሪ ፕሪሚየም ባህሪዎች፦",
  "frePremiumPersonalOptionFeature1": "1 ቴባ ጠቅላላ የደመና ማከማቻ",
  "frePremiumPersonalOptionV2Feature1": "1 ቴባ ደህንነቱ የተጠበቀ የደመና ማከማቻ",
  "frePremiumPersonalOptionFeature2": "የMicrosoft Defender ውሂብ እና የመሣሪያ ጥበቃ",
  "frePremiumPersonalOptionV2Feature2": "የምርታማነት መተግበሪያዎች ከ Microsoft Copilot ጋር",
  "frePremiumPersonalOptionFeature3": "የራንሰምዌር ጥበቃ ለእርስዎ ፋይሎች እና ፎቶዎች",
  "frePremiumPersonalOptionV2Feature3": "የውሂብ እና የመሣሪያ ደህንነት",
  "frePremiumIconsHeader": "ለ ፒሲ እና ለ Mac ፕሪሚየም ስሪቶች",
  "frePremiumIconsV2Header": "ለየግል ኮምፒዩተር እና ለ Mac የፕሪሚየም ዴስክቶፕ ስሪቶች",
  "frePremiumBasicOptionHeader": "Microsoft 365 መሰረታዊ",
  "frePremiumBasicOptionFeatureHeader": "ፕሪሚየም ባህሪዎች፦",
  "frePremiumBasicOptionFeature1": "100 ጊባ ጠቅላላ የበይነመረብ ማከማቻ",
  "frePremiumBasicOptionV2Feature1": "100 ጊባ ደህንነቱ የተጠበቀ የክላውድ ማከማቻ",
  "frePremiumBasicOptionFeature2": "ከ Outlook ከማስታወቂያ ነፃ ኢሜይል ከላቁ ደህንነት ጋር",
  "frePremiumBasicOptionFeature3": "የድጋፍ ባለሙያዎችን ማግኘት",
  "freChooseRootFolderTitle": "የእርስዎን OneDrive አቃፊ ያዘጋጁ",
  "freChooseRootFolderDesc": "የ OneDrive አቃፊዎን በዚህ ኮምፒውተር ላይ ከታች ባለው ቦታ መክፈት ትችላለህ።",
  "freChooseRootFolderPathTitle": "የእርስዎ OneDrive አቃፊ እዚህ አለ",
  "freChooseRootFolderChooseLocationLinkTitle": "አካባቢ ይምረጡ",
  "consumerHealthPrivacyLinkTitle": "የሸማቾች ጤና ግላዊነት ፖሊሲ",
  "folderColorsPrimaryButton": "ተግብር",
  "folderColorsTitle": "የአቃፊ ቀለም",
  "consumerHealthPrivacyLinkTitleV2": "የሸማቾች ጤና ግላዊነት ፖሊሲ",
  "freFilesOnDemandTutorialLearnMoreLink": "ስለ ፋይል በሚፈለግ-ጊዜ ተጨማሪ ይወቁ",
  "offlineFlyoutOneDriveMoreInfoUIV2": "የፋይሎችዎ ምትኬ እንዲቀመጡ፣ እንዲጠበቁ እና እንደተዘመኑ እንዲቆዩ ለማገዝ OneDrive ን ይጀምሩ።",
  "folderColorsDisconnected": "ለመቀጠል እባክዎ ከበይነመረብ ጋር ይገናኙ።",
  "folderColorsError": "የሆነ ነገር ተሳስቷል። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ።",
  "folderColorsSelected": "ቀለሙን መርጠዋል፣ {1}",
  "folderColorsDefaultSelected": "ነባሪ ቀለም መርጠዋል፣ {1}።",
  "folderColorsSelectedV2": "ቀለም መርጠዋል—{1}።",
  "folderColorYellow": "ቢጫ",
  "folderColorOrange": "ብርቱካናማ",
  "folderColorOrangeV2": "ደማቅ ብርቱካናማ",
  "folderColorRedV2": "ደማቅ ቀይ",
  "folderColorGreenV2": "ደማቅ ኣረንጓዴ",
  "folderColorBlueV2": "ደማቅ ሰማያዊ",
  "folderColorPurpleV2": "ደማቅ ሐምራዊ",
  "folderColorPink": "ፒንክ",
  "folderColorLightRed": "ፈዛዛ ቀይ",
  "folderColorGrey": "ግረይ",
  "folderColorDarkTeal": "ጥቁር ቲል",
  "folderColorLightOrange": "ፈዛዛ ብርቱካናማ",
  "folderColorDarkPink": "ደማቅ ሮዝ",
  "folderColorLightGreen": "ፈዛዛ ኣረንጓዴ",
  "folderColorLightBlue": "ፈዛዛ ሰማያዊ",
  "folderColorLightPurple": "ፈዛዛ ወይን ጠጅ",
  "folderColorLightPink": "ቀላል ሮዝ",
  "folderColorLightTeal": "ፈዛዛ ቲል",
  "floodgateSurveyVeryUnlikelyText": "በጣም ሊሆን የማይችል",
  "floodgateSurveyVerylikelyText": "በጣም ሊሆን የሚችል",
  "selectiveSyncSelectedSize": "የተመረጠ፦ {1} {2}",
  "selectiveSyncDocumentsFolderName": "ሰነዶች",
  "selectiveSyncDesktopFolderName": "ዴስክቶፕ",
  "selectiveSyncPicturesFolderName": "ስዕሎች",
  "selectiveSyncCameraRollFolderName": "የካሜራ ጥቅል",
  "selectiveSyncScreenshotsFolderName": "ማያ ቅንጠባዎች",
  "selectiveSyncMusicFolderName": "ሙዚቃ",
  "selectiveSyncPlaylistsFolderName": "የጨዋታ ዝርዝሮች",
  "selectiveSyncDownloadsFolderName": "የወረዱ",
  "selectiveSyncVideosFolderName": "ቪዲዮዎች",
  "selectiveSyncConfirmDialogVaultBlockPrimaryText": "ይህን አቃፊ ማመሳሰልን ማስቆም አይቻልም",
  "selectiveSyncConfirmDialogVaultBlockSecondaryText": "በእርስዎ የግል ካዝና ውስጥ የተቀመጡ አቃፊዎችን ማመሳሰል ማቆም አይችሉም። ማመሳሰል ለማቆም፣ እባክዎ ከካዝናዎ ያውጧቸው እና እንደገና ይሞክሩ።",
  "selectiveSyncConfirmDialogKnownFolderWarningPrimaryText": "በመመሳሰል ላይ ያለን አቃፊ ማስቆም አይቻልም",
  "selectiveSyncConfirmDialogKnownFolderWarningSecondaryText": "ላለመምረጥ የሞከሩት አቃፊ የ Windows {1} አቃፊ ነው፣ እሱም በ Windows ውስጥ አስፈላጊ ማህደር ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ወደ OneDrive እየጠቆመ ነው።",
  "selectiveSyncConfirmDialogContainsKnownFolderWarningSecondaryText": "ለማንሳት የሞከርከው አቃፊ የ Windows {1} አቃፊ ይዟል፣ እሱም በ Windows ውስጥ አስፈላጊ ማህደር እና በአሁኑ ጊዜ ወደ OneDrive እየተጠቆመ ነው።",
  "selectiveSyncInfoBarCannotUnsync": "አንዳንድ አቃፊዎችን ማመሳሰል ማቆም አልቻልንም።",
  "selectiveSyncInfoBarReadOnlyText": "ይህ ጣቢያ ተነባቢ-ብቻ ነው። በዚህ ጣቢያ ላይ በፋይሎች ወይም አቃፊዎች ላይ ማንኛውም ለውጦች ማድረግ አይችሉም።",
  "selectiveSyncInfoBarAlreadySyncingError": "ይህንን ይዘት ለማመሳሰል ዝግጁ ነዎት።",
  "selectiveSyncInfoBarPlaceholderUncheckWarningTeamsite": "እነዚህን አቃፊዎች በግል ኮምፒዩተርዎ ላይ ከደበቋቸው ፋይሎቹ በ SharePoint ላይ ይቆያሉ ግን በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ አይገኙም። በዚህ አቃፊ ውስጥ ያሉ ማናቸውም ንጥሎች ከዚህ የግል ኮምፒዩተር ይሰረዛሉ።",
  "selectiveSyncInfoBarPlaceholderUncheckWarningSecondary": "በፒሲዎ ላይ እነዚህ ፋይሎችን ከደበቁ፣ ፋይሉ በ OneDrive ውስጥ ይቆያል ግን እዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ አይገኝም። በዚህ አቃፊ ውስጥ ያሉ ማናቸውም ንጥሎች ከዚህ የግል ኮምፒዩተር ይሰረዛሉ።",
  "selectiveSyncInfoBarUncheckWarningTeamsite": "ፋይሎችን ወይም አቃፊዎችን ማመሳሰል ካቆሙ በ SharePoint ላይ ይቆያሉ ግን በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ አይሆኑም። እነሱ ቀድሞውኑ በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ከሆኑ ይሰረዛሉ።",
  "selectiveSyncInfoBarUncheckWarningSecondary": "ፋይሎች እና ዓቃፊዎችን ማመሳሰል ካስቆሙ፣ በ OneDrive የሚቆዩ ቢሆንም በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ግን አይመሳሰሉም። እነሱ ቀድሞውኑ በዚህ የግል ኮምፒዩተር ላይ ከሆኑ ይሰረዛሉ።",
  "firstRunAnimationPlayButtonAccessibleText": "እነማ ያጫውቱ",
  "firstRunAnimationPauseButtonAccessibleText": "እነማ ላፍታ ያቁሙ",
  "vaultIntroPrimaryText": "የግል ካዝና",
  "vaultIntroSecondaryText": "እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ስሱ ፋይሎችዎን የሚያስቀምጡበት ቦታ",
  "vaultIntroFirstBullet": "በ Microsoft ባለ-ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ ደህንነቱ የተጠበቀ",
  "vaultIntroSecondBullet": "ለ20 ደቂቃዎች እንቅስቃሴ ከሌለ በራስ ሰር ይቆልፋል",
  "vaultIntroThirdBullet": "ፋይሎችዎን የግል ለማድረግ ማጋራትን በራስ ሰር ያጠፋል",
  "folderColorsReadOnlyError": "የዚህ አቃፊን ቀለም የመቀየር ፈቃድ የለዎትም።",
  "flyoutSyncStatusUpToDateV2": "የእርስዎ ፋይሎች ምትኬ ተቀምጦላቸዋል እና ተመሳስለዋል።",
  "floodgateSurveyNotAtAllLikelyText": "ተመሳሳይነት ባለው ሊሆን የሚችል አይደለም",
  "floodgateSurveyExtremelyLikelyText": "እጅግ በጣም ሊሆን የሚችል",
  "copilotProductName": "Copilot",
  "kfmDoneTitle": "OneDrive የፋይሎችዎን ምትኬ እየጠበቀ ነው",
  "kfmDoneSubTitle": "ፋይሎችህ ከበስተጀርባ እየተቀመጠላቸው ነው፣ ስለዚህ ይህን መስኮት መዝጋት ይችላሉ። ሲጨርሱ ፋይሎችዎ OneDrive በሚጠቀሙበት በማንኛውም ቦታ ይገኛሉ።",
  "viewProgressBtn": "ግስጋሴ ይመልከቱ",
  "kfmDoneGetAppLinkText": "ፋይሎችዎን ከየትም ቦታ በAndroid እና iOS መተግበሪያዎች ያግኙ።",
  "addTSShortcutConflictExperiencePrimaryText": "እንደ አቋራጭ አስቀድሞ በማመሳሰል ላይ",
  "addTSShortcutConflictExperienceSecondaryText": "“{1}” በMicrosoft OneDrive በሁሉም መሳሪያዎችዎ ዙሪያ ቀድሞውኑ እንደ አቋራጭ እየተመሳሰለ ነው።",
  "addTSShortcutConflictExperienceButton": "በዚህ መሳሪያ ላይ ያሳዩ",
  "addToOnedriveAddedShortcutFromWebPrimaryText": "የእርስዎ አቋራጭ ከዚህ መሳሪያ ጋር እየተመሳሰለ ነው።",
  "addToOnedriveAddedShortcutFromWebSecondaryText": "\"{1}\" እንደ አቋራጭ ተጨምሮ ወደ መሣሪያዎ እያቀናበረ ነው.",
  "addToOnedriveAddedShortcutFromWebButton": "አቋራጭ ይክፈቱ",
  "addToOnedriveFolderAlreadySyncingACPrimary": "አቃፊ በእርስዎ አቋራጭ ይተካል?",
  "addToOnedriveFolderAlreadySyncingSecondaryV1": "እንደ አቋራጭ መንገድ የጨመርከው ፎልደር \"{1}\" ከዚህ መሣሪያ ጋር እየተቀናበረ ነው።",
  "addToOnedriveFolderAlreadySyncingSecondaryV2": "\"{1}\" አስቀድሞ ከዚህ መሣሪያ ጋር ይመሳሰላል። በሁሉም የተመሳሰሉ መሳሪያዎችዎ ላይ እንዲገኝ ባከሉት አቋራጭ ይቀይሩት።",
  "addToOnedriveFolderAlreadySyncingOpenFolderButton": "የተመሳሰለውን አቃፊ ክፈት",
  "addToOnedriveFolderAlreadySyncingACDismissButton": "አሰናብት",
  "vaultAllowButton": "ይፍቀዱ",
  "vaultAdminPrimaryText": "የግል ካዝናዎን ማዘጋጀትን ጨርሰናል።",
  "vaultAdminSecondaryText": "OneDrive ለመቀጠል የእርስዎን ፈቃድ ይፈልጋል። ዝግጅትን ለመጨረስ \"ፍቀድ\"ን ጠቅ ያድርጉ።",
  "freMacboxConsentTitleFirstRun": "ማዋቀር ይጨርሱ",
  "freMacboxConsentTitleUpgrade": "OneDrive የእርስዎን ፋይሎች ማመሳሰል አይችልም",
  "freMacboxConsentSecondaryTextFirstRun": "OneDrive ማመሳሰል ለመጀመር እና ወደዚህ Mac በገቡ ቁጥር ለመክፈት የእርስዎን ፍቃድ ይፈልጋል።",
  "freMacboxConsentSecondaryTextUpgrade": "በዚህ Mac ላይ ማመሳሰል ለመጀመር OneDrive የእርስዎን ፈቃድ ይፈልጋል። ለመቀጠል አንቃን ጠቅ ያድርጉ።",
  "freMacboxConsentEnableBtnUpgrade": "ያንቁ",
  "offlineFlyoutMoreInfoUIV3Text": "የፋይሎችዎ ምትኬ እንዲቀመጥላቸው እና በሁሉም መሳሪያዎችዎ ላይ እንደተዘመኑ ለማቆየት OneDrive ን ያስጀምሩ።",
  "unitGigabytes": "ጊባ",
  "unitTerabytes": "ቴባ",
  "unitMegabytes": "ሜባ",
  "unitKilobytes": "ኪባ"
}